Advertisement

Ethiopia: የ40/60 ቆጣቢዎች ቅሬታ | 40/60 Addis Ababa Condominium | Abiy Ahmed | Takele

Ethiopia: የ40/60 ቆጣቢዎች ቅሬታ | 40/60 Addis Ababa Condominium | Abiy Ahmed | Takele Browse EthioTimes to watch anything about #Ethiopia and #EthiopianNews .

Ethiopia: የ40/60 ቆጣቢዎች ቅሬታ | 40/60 Addis Ababa Condominium | Abiy Ahmed | Takele

ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሆኑ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቆጣቢዎች 100 በ 100 ክፍያ ቢፈፅሙም የቤት ባለቤት ባለመሆናቸው ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡

በ2005 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ክፍያ ለፈፀሙ በ1 ዓመት ከ6 ወር ውስጥ የቤት ባለቤት ትሆናላችሁ በተባለው መሰረት ከአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ጋር ውል የገቡት የ40/60 ከፋዮች እጣው ሳይደርሳቸው ስድስት ዓመት አስቆጥረዋል፡፡

እንደ ቅሬታ አቅራቢዎቹ አገላለፅ ክፍያ የፈፀሙት እያሉ ይልቁንም ገና 40 በመቶ በመቆጠብ ላይ ሰዎች ባለ እድል መሆናቸው ለኢትዮ ታይምስ ገልጸዋል፡፡

" የህግ የበላይነት መከበር ወደፊት ከሚፈፀም ኢ ፍትሃዊ አሰራር እኛ እንደማሳያ መሆን እንፈልጋለን" የሚሉት እነዚህ ቆጣቢዎች የቤት ባለቤት ለመሆን በአረብ አገር ቀን ከሌሊት ሰርተው ገንዘብ ያጠራቀሙ ፡ ንብረታቸውን የሸጡ እንዲሁም ከቤተሰብ እና ከወዳጆቻቸው በመበደር ክፍያውን የፈፀሙ ናቸው፡፡
" ቁጥራችን እስከ ሃያ ሺህ ይደርሳል" የሚሉት ቆጣቢዎቹ የከተማ እና ቤቶች ልማትን እና የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ቤትን ተጠያቂ አድርገዋል ፡፡

Ethiopia,ethiopian,ethiopian news,abiy ahmed,40/60,condominium,takele uma,eskinder nega,zehabesha offical,abel birhanu,mereja,ethiotimes,esat,የእለቱ,ዜና,አብይ አህመድ,የ40/60 ቆጣቢዎች ቅሬታ,ኮንዶሚኒያም,የጋራ መኖሪያ,

Post a Comment

0 Comments