Advertisement

Ethiopia: Lt. Ayalsew Desssie , Former Ethiopian Air Born member and well known politician

Ethiopia: Lt. Ayalsew Desssie , Former Ethiopian Air Born member and well known politician አውደ ሰው
ትውልዳቸው ከላስታ ላሊበላ ደብረሮሀ የሚቀዳው መ/አለቃ አያልሰው ደስየ የአንጋፋው የኢትዮጵያ አየር ወለድ ባልደረባ መኮነን ነበሩ። አገራቸውን ከወራሪ ለመከላከል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ውድ የሆነውን የህይወት መስዋዕትነት በሚጠይቅ አውደ ግዳጅ በመሳተፍ ግልጋሎት ሰተዋል። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት ደግሞ ጉልህ ተሳትፎ አላቸው። ከልጅነት እስከ ውትድርና የነበራቸውን ቆይታ በአጭሩ ተቀንጭቦ ለትውልድ በማስታወሻነት ቀርቧል። የቃለ መጠይቅ ምንጭ የአገር ልጅ ከሚል የኢሳት ፕሮግራም የተቀነጨበ ነው።
ስለ አየር ወለዳችን ገድል ምናልባትም ወደር የለሹ የኢትዮጵያ ጀግና ብ/ጀነራል ተስፋየ ሀብተማሪያም የጦር ሜዳ ውሎዎችን On the Battlefield በሚለው መፅሀፋቸው ብታነቡ የበለጠ አስደሳች መረጃ ታገኛላችሁ።

ስለ አየር ወለዳችን ገድል ምናልባትም ወደር የለሹ የኢትዮጵያ ጀግና ብ/ጀነራል ተስፋየ ሀብተማሪያም የጦር ሜዳ ውሎዎችን On the Battlefield በሚለው መፅሀፋቸው ብታነቡ የበለጠ አስደሳች መረጃ ታገኛላችሁ።

Awde Sew,

Post a Comment

0 Comments