Hello Friends, እንኳን ወደ English for Ethiopians Channel በሰላም መጣችሁ። ይሄን ቻናል የከፈትኩበት ዋናው ምክንያት የማውቀውን ለሌሎች ለማካፈል እና የእንግሊዝኛ ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ለመርዳት ነው። በየሳምንቱ ከ 1 በላይ Video post አረጋለሁ። መልካም ትምህርት !!! በዛሬው የትምህርት ክፍላችን በተደጋጋሚ ስለምንጠቀምባቸው እንግሊዝኛ ፈሊጣዊ አነጋገሮች እንማራለን።
This is the second video of a series that tackles the English language and how we can learn it using Amharic as the main medium of instruction. In this video, we present some of the commonly used idiomatic expressions.

0 Comments